You are currently viewing #መረጃ_ደሴ  #በደሴ ከተማ ምንም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሌለበትና ሰው ስራ ሰርቶ በምሽት ወደ ቤቱ በሰላም እንዳይገባ ህዝቡ ያለአግባብ እየተሰበደበ ነው።የአካል ጉዳት እየተፈፀመበት ይገኛል…

#መረጃ_ደሴ #በደሴ ከተማ ምንም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሌለበትና ሰው ስራ ሰርቶ በምሽት ወደ ቤቱ በሰላም እንዳይገባ ህዝቡ ያለአግባብ እየተሰበደበ ነው።የአካል ጉዳት እየተፈፀመበት ይገኛል…

#መረጃ_ደሴ #በደሴ ከተማ ምንም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሌለበትና ሰው ስራ ሰርቶ በምሽት ወደ ቤቱ በሰላም እንዳይገባ ህዝቡ ያለአግባብ እየተሰበደበ ነው።የአካል ጉዳት እየተፈፀመበት ይገኛል‼ ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ በደሴ ከተማ ህዝቡን ለማሸማቀቅ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ በከተማ ውስጥ በማይታየወቁ ጭምብል በለበሱ ሀይሎች (በከተማው ውስጥ ሰፍሮ የሚገኘው የኦነግ ጦር አባላት ናቸው የተባለላቸው) በከተማ አስተዳደሩና በፀጥታ ዘርፉ አዛዥነት /ፈቃድ በህብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ የሆነ ድብደባና የአካል ጉዳት ጭምር እየተፈፀመ ይገኛል ሲሉ ነዋሪዎችለአሻራ ሚዲያ ተናገሩ። የተደበደቡትም ስራ አምሽተው ወደ ቤት እየገቡ ያለውን ወጣት ሁሉ እንደሆነ ገልፀዋል። ሲደበድቡም አማራ ነህ በማለት የሚጠይቁ ሲሆን አማራ ነኝ የሚል ከሆነ ከደሴ ልቀቅ አማራ ሀገር የለውም በማለት ከፍተኛ ድብደባ ይፈፅሙበታል ብለዋል።የተፈፀመባቸውም ብዙ ወጣቶች አሉ።የተደበደቡ ወጣቶችም ለከተማ አስተዳደሩ ብናመለክትም ማን አምሹ አላችሁ የሚል ምላሽ በመስጠት ጀሮ ዳባ ልበስ ብለዋል። የፋሽስቱ መከላከያ ሰራዊት ካራጉቱ ኬላ፣ የከተማው አስተዳደር ግቢ፣ ገራዶና አይጠየፍ ካምፕ ሰርቶ መቀመጡም የሚታወቅ ሲሆን አይጠየፍ ቤተመንግሥት ለቅርስነት የተመዘገበና ቱሪስቶች ጭምር እየሄዱ የሚጎበኙት እንደሆነ እያታወቀ በከተማ አስተዳደሩ (ከንቲባው) ፈቃድ አማካኝነት የሰፈረው የኦነግ ጦር ግቢውን መፅዳጃና የከባድ መሳሪያ መትከያ ምሽግ በማድረግ የህዝብ (የሀገርን) ቅርስ እያወደመ ይገኛል ነው ያሉት። ስለዚህ የከተማው ወጣት በመናበብ ይህን ገዳይና መጨፍጨፊ ሀይል ፍቃድ ከሰጡት ቀን ጀምሮ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ የነፃነት ትግሉን እንዲቀላሉ ለከተማው ወጣት ጥሪ ቀርቧል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply