“መሪን የሚወልደው እና የሚያጀግነው ሕዝብ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከየካቲት 13 እስከ የካቲት 15/2016 ዓ.ም የሚቆየውን 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አማራ ክልል ካጋጠመው የፀጥታ ችግር ተላቅቆ አንጻራዊ ሰላም እንዲያገኝ ትብብር ላደረጉ አካላት እና ተቋማት ምስጋና አቅርበዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply