“መሪዎች በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚጠበቅባቸውን ኀላፊነት ሊወጡ ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን

ደሴ: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር፣ እንዲሁም የወረዳዎች ጠቅላላ መሪዎች በተገኙበት በወቅታዊ የሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳደር ላይ ትኩረቱን ያደረገ የምክክር መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) ወቅታዊ የፓለቲካ፣ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply