መራር እውነት ! ——————– የአቶ አበረ አዳሙ እውነትና የአቶ አበበ ቦጋለ ቅጥፈት !                   ———————————…

መራር እውነት ! ——————– የአቶ አበረ አዳሙ እውነትና የአቶ አበበ ቦጋለ ቅጥፈት ! ———————————…

መራር እውነት ! ——————– የአቶ አበረ አዳሙ እውነትና የአቶ አበበ ቦጋለ ቅጥፈት ! ——————————— “የትኛውም ጋዜጠኛና ማረጋገጥ የሚፈልግ አካል መተከል ሔዶ ማየ…ት ይችላል ። ምድራችን ላይ ሰው ታርዶ ስጋው የሚበላበት መተከል ብቻ ነው ። ” አቶ አበረ አዳሙ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ********** ጥሬ ሐቁ ይህው ነው ! ሰው አርዶ የሚበላውን አምርረህ መጠየፍ ሲገባህ ታርዶ እየተበላ ያለው ሰቆቃው ሲያስጮህው ዝም በል ማለት የነውር ሁሉ ነውር ነው። የቀድሞ ግንቦት ሰባት አመራር አበበ ቦጋለ “በዚህ ዘመን ሰው እንደ አውሬ የሰው ስጋ ይበላል ብሎ ሰዎች እንደ አውሬ እንዲታዩ ማድረግ ነውር ነው” ሲል አሳፋሪ ሙግት አቅርቧል። እንዲህ ላለው ሰው ምላሽ መስጠት እንደማይገባ አውቃለሁ በአጭሩ የራሱን ነውረኝነት ለማሳየት ጥቂት ጥያቄ አዘል መልዕክቶች ልተውለት… በዚህ ዘመን የሰው ልጆ እንዴት የሰው ስጋ በላ ይባላል ያላልከው ምን ለማለት ፈልገህ ነው ?? …… * የበሉት የሰው ስጋ ሆኖ ሳለ የአውሬ ስጋ በሉ እንዲባል ፈልገህ ነው ? * ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ “ኦነግ የሰው ስጋ ቆርጦ ለሰው ያበላ ነበር” የተናገሩትን አልሰማህም ? የጻፉትን አላነበብክም ? * የትግል አጋርህ ታዬ ደንድአ ከወራት በፊት “ኦነግ የሰውን ስጋ አርዶ ለሰው እያበላ ያለ አረመኔ ቡድን ነው። ያገታቸውን ሰዎች የአንዱን ሰው ስጋ ቆርጦ ለአንዱ ማብላቱን አረጋግጠናል” ማለቱን አልሰማሁም ልትል ነው ? (ያው እንደምታውቀው ኦነግ የሚያግተው ማንን እንደሆነ ግልፅ ነው) * የቤንሻንጉልን የተለየ የሚያደርገው አራጁ ቡድን የአንዱን የሰው ስጋ ለአንዱ ማብላት ሳይሆን አራጁ እራሱ አርዶ መብላቱ መሆኑ አልገባኝም እያልክ ነው ? * ከሰውነት ባህሪ ወጥቶ የሰው ስጋ እየበላ ያለውን ቡድን በአደባባይ ድርጊቱን ዓለም አውቆት እንዲፀየፈው ማድረግ ወይስ ሰው ከሚበላው ቡድን ጀርባ ቆሞ በአማራ ላይ በሚፈፀም የዘር ማፅዳት ወንጀል ትርፍ ፍለጋህን መቀጠል ? ከስህተትህ መታረም ወይስ መቀጠል የቱ ነው ፍላጎትህ ? * እከሌ ጨፍጫፊ እከሌ ደግሞ ሰው በላ እንዳይባል እነ እከሌ ይጨፍጨፉ ታርደው ይበሉ ዝም እንበል ከማለት በላይ ግፍ እና ነውር አለ ?? ************ #እውነትአፈላላጊ ኮሚሽን ይቋቋም !! ቢያንስ ባለፉት ሦስት ዓመታት የተፈፀሙ ወንጀሎች በገለልተኛ ኮሚሽን ይጣሩ ስል በምክንያት ነው !!

Source: Link to the Post

Leave a Reply