መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ።

ትግራይ መገንጠሏን እያወጀች ኦሮሚያም በመንግስት ታግዛ አልፎም ኦነግ እና ኦፌኮ የሽግግር መንግስት እያወጁ መሐል ላይ አንድነት ባለ ጨፍላቂ ነህ እየተባለ ሰለባ የሆነው ያልነቃው አማራ አንተ ትበታተናለህ እንጂ ኢትዮጵያ አትበትንም የሚለው ሒሳብ መክሸፍን ተረድተናል ። ይህ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ። የኢትዮጵያ የዘመናት ችግር ከሻቢያ ጀምሮ ህወሃት እና ኦነግ ጭምር ሀገር የመመስረት እና አማራን በመጥላት ላይ የተመሠረተ እንደሆነ እና ለዚህም እንዲመቻቸው የኢትዮጵያ ባለውለታ ጀግኖች መሪዎችን (ምንሊክ) የመሳሰሉት ላይ አዲስ ትርክት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply