You are currently viewing መርዝ ወይስ የልብ ስብራት? የኖቤል ተሸላሚው ገጣሚ ምሥጢራዊ አሟሟት – BBC News አማርኛ

መርዝ ወይስ የልብ ስብራት? የኖቤል ተሸላሚው ገጣሚ ምሥጢራዊ አሟሟት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4e22/live/a60bd0d0-6444-11ee-a0c8-ab8a89e71afa.jpg

ፍቅርን በተለያዩ ቃላቶች በመግለጽ ወደር የለውም የሚባለው ቺሊያዊው ገጣሚ ፓብሎ ኔሩዳ ከሞተ ግማሽ ምዕተ ዓመታትን አስቆጥሯል። ቃላቶች ይታዘዙለታል፣ ፍቅርንስ እሱ ይናገረው ይላሉ ግጥሞቹን የሚያውቁ ባለሙያዎች። ሥራዎቹም ዘመንን፣ ትውልድን፣ ባሕርን፣ ዘርን ተሻግረው በተለያዩ የዓለማችን ጫፎች ተነበዋል። ከሥራዎቹ ጋር አብሮ አሟሟቱም እንቆቅልሽ መሆኑ ይነሳል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply