“መስዋዕትነት ከፈለንም ቢኾን ክልሉን ሰላም ማድረግ አለብን” የክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክር እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ውይይት እየተካሄደ ነው። መሪዎቹ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሥልጠና መውሰዳቸውን አመላክተው ሥልጠናዎቹ የአማራ ክልልን እውነታዎች ለማሳወቅ እና ለመተዋወቅ የሚያግዙ ነበሩ ብለዋል። ሥልጠናው ለአማራ ክልል ይሰጠው የነበረውን የተዛባ አመለካከት ለማስተካከል እድል እንደሰጠም ተናግረዋል። በሥልጠናው ከመገናኘታችን አስቀድሞ ብዙ መራራቆች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply