መስፍን ጣሰው አዲሱ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

መስፍን ጣሰው አዲሱ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ።
አዲሱ ተሿሚው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ38 ዓመታት በላይ ያገለገሉ መሆናቸውም ተነግሯል::

መጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply