መተማ ላይ ለኢትዮጵያ እና ለሰንደቅ ዓላማዋ የፈሰሰውን የአፄ ዮሐንስ 4ኛን ደም ለረገጡ ፍርዱ አይዘገይም!

ጉዳያችን/Gudayachnኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የደረሰችው ብዙዎች መስዋዕት ከፍለውላት ነው።መስዋዕትነቱ ከተራ ገበሬ እስከ ነገስታቶቿ እራሳቸውን ሰጥተው፣ደማቸውን አፍስሰው እስካሁን አስጠብቀው አስረክበውናል።ለኢትዮጵያ ሰማዕት ከሆኑት ውስጥ አፄ ዮሐንስ አራተኛ አንዱ ናቸው።የሸገር ኤፍ ኤም ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ከሶስት ዓመታት በፊት የአፄ ዮሐንስን እረፍት አስመልክቶ በሰራው የራድዮ ፕሮግራም ላይ እንዲህ አለ -”በ1881 ዓም የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት አፄ ዮሐንስ በወረራ መተማንና አልፎም እስከ ሳር ውሃ ተቆጣጥሮ የነበረውን የሱዳን ሰራዊት ለመዋጋት ወደ መተማ ዘመቱ፡፡አፄ ዮሐንስ ወደ መተማ ሰራዊታቸውን አስከትለው የሄዱት፣ ሰሃጢ

Source: Link to the Post

Leave a Reply