
#መቼም አንረሳችሁም! ለአማራ ህዝብ የተከፈለ መስዋዕትነት! #በማቻከል ወረዳ አምስት የአማራ የቁርጥ ቀን ፋኖዎች መጋቢት 3 /2014 ዓ.ም በአገዛዙ በግፍ ከተገደሉ አንድ አመት ሆኗቸዋል።… ዛሬ መጋቢት 3/2015 1ኛ አመት መታሰቢያቸዉን የትግል ጓዶቻቸዉ አብሮደግ ዘመዶቻቸዉ እንዲሁም የአማራ ወጣቶች አመታታቸዉን እየዘከሩ ይገኛሉ። የከፈላችሁትን መስዋዕትነት የአማራ ህዝብ ሁሌም ሲዘክረዉ ይኖራል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post