መቼም ዝም አንልም እንዲሁም የትግላችን መዳረሻ የአማራ ነፃነት ነው ‼️ ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 25/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ሲል የአማራ ፋኖ በባህር ዳር ያስተ…

መቼም ዝም አንልም እንዲሁም የትግላችን መዳረሻ የአማራ ነፃነት ነው ‼️ ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 25/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ሲል የአማራ ፋኖ በባህር ዳር ያስተላለፈው መልዕክት ፦ 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 የአማራ ፋኖ በባህር ዳር አመራር እና አባላት በአፋኙ መንግሰት ከታፈኑ ሰድስት ቀን ሆናቸው ።አፋኙ መንግሰት ጓዶቻችን ያሰራቸው እና የሃሰት ውንጀላ ውስጥ የከተታቸው የመጣውን ህዝባዊ እምቢተኝነት ፥ህዝባዊ ተቃውሞ በመፍራት ፤ህዝባችን በውሸት ፕሮፖጋንዳ ለማደንዘዝ እንዲሁም በወለጋ የተከሰተውን አስከፊ የዘር ጭፍጨፋ በህዝባችን ውስጥ የፈጠረውን ከፍተኛ ቁጣናብስጭት ይህንንም ቁጣና ብስጭት ተከትሎ ወደ ቁጭት ተቀይሮ በተደራጀ ሁኔታ ፤መሪ ኖሮት በሰላማዊ መንገድ ቁጣውን በማሰማቱ ምክንያት መንግሰት ተብየው የተፈጠረበትን መረበሽ ለማቀዝቀዝ የተፈበረከ አጀንዳ ነው ።በመሆን መላው የአማራ ህዝብ ፣የአማራ ፋኖ ፣የአማራ ወጣቶች እና የአማራ ተማሪዎ አጀንዳህን አትልቀቅ በማለት ጥሪያችን እናስተላልፋለን ። በአሁኑ ወቅት የመላው አማራ ወጣቶች ፤የአማራ ተማሪዎች እንዲሁም የመላው ህዝባችን ዋና ፣አንገብጋቢና አጣዳፊ አጀንዳችን፦ 👉 በማንነቱ የሚጨፈጨፈው አማራ ወገናችን ነው ። 👉እየተሳደደ ፣በጅምላ እየታሰረ እና እየተዋከበ የሚገኘው የአማራ ፋኖ ነው ። 👉ጅምላ ጭፍጨፋን ለመቃወም የወጣውን ህዝባዊ ማዕበል አስተባብራችኃል በማለት የሚታሰሩ ወንድሞቻችን ናቸው ።ይባስ ብሎም በሸዋ ሮቢት ወንድሞቻችን በአፋኙ መንግስት ጥይት ተገድለዋል ። የትግላችን መዳረሻ የአማራ ነፃነት ነው ። #sayenouph #Stopa_Amhara_Genocide #StopAmharaGenocide #በቃን #AmharaGenocide #እምቢ © የአማራ ፋኖ በባህርዳር ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply