“መነጋገር መወያየት ለሀገር አንድነት ያለዉ ድርሻ የላቀ በመኾኑ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሚዘጋጀዉ ስለ ኢትዮጵያ መድረክ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 14ኛ ዙር ስለ ኢትዮጵያ መድረክ እና የፎቶ አዉደ ርእይ በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ተምሳሌት በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነዉ። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሚዘጋጀዉ ስለ ኢትዮጵያ ባለፉት 13 ዙር ዉይይቱ ስኬታማ የመፍትሄ ሀሳቦች እንዲመጡ አድርጓል ብለዋል። በዚህ ዙር አዲስ አበባ ከተማ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply