መንጃ ፈቃድ አሳድሱ የተባሉ ሹፌሮች በተጠየቁት የዕድሳት መስፈርት ላይ ቅሬታ አቀረቡ

የኹለት ዓመት ጊዜያዊ መንጃ ፈቃድ የተሰጣቸው ሹፈሮች ቋሚውን የመንጃ ፈቃድ ለማግኘት እንዲችሉ በኹለት ዓመት ዕድሳት የሚያደርጉበት መስፈርት ቅሬታ እንዳሳደረባቸው ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። ቅሬታ አቅራቢዎቹ እንደሚሉት ከሆነ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ክትትልና ቁጥጥር፣ መንጃ ፈቃድ ለማሳደስ የጠየቀው መስፈርት፣ በተለይም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply