#መንገዱ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል!በዓድዋ ድል መታሰቢያ እና አራዳ ህንጻ መሃል ያለው እንደ አዲስ የተገነባው መንገድ ከዛሬ ጀምሮ ለትራፊክ ክፍት ስለተደረገ አሽከርካሪዎች መንገዱን መጠቀም…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/uX13ZF4fiQhJA1aKH4HgzCgxlweeRH4qMZDpH-mG71PhPGpL-IO29pVy9hdBCRUWBOCSCnsueYeP9dPvn8Gk-j3oxyJYisTg1ckq70UB-zdG5xBY0iVu0m1qqdimzGI_9zzf8V-Ade_bFbvdxCyQC2J_ntUkKbVU8YoL6_J7Z66hw_0lkQ01YQUqUfnzPCtQFIM4k30Io5VooptRMw-iflL1DH1oLOOQ7UESvd4-A80hH-Wd9OJpgrWWXHuMQUYCrVk-V4ga6DHrJtaXUxGk_jURa-xgTm9LN6kbqJpLgNw_vf5f6Svp4Ho9Stkt-qVXjVdxV5eoLErXe1YVAAszCw.jpg

#መንገዱ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል!

በዓድዋ ድል መታሰቢያ እና አራዳ ህንጻ መሃል ያለው እንደ አዲስ የተገነባው መንገድ ከዛሬ ጀምሮ ለትራፊክ ክፍት ስለተደረገ አሽከርካሪዎች መንገዱን መጠቀም እንደምትችሉ የከተማ መስተዳድሩ አስታውቋል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply