መንገድ በመዝጋት የሚመጣ መፍትሔ የለም ሲሉ የሃይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን የወረታ ከተማ እና የፎገራ ወረዳ ባዘጋጁት “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክ በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ ላይ የተሳተፉ የሃይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች “መንገድ በመዝጋት የሚመጣ መፍትሔ እና የሚረጋገጥ ነፃነት የለም” ብለዋል። ሀገሪቱ ከገባችበት ቅርቃር ውስጥ መውጣት የምትችለው እና ሕዝቦቿም እንደ ሰማይ የራቃቸው ሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply