“መንገድ እና ንጹህ መጠጥ ውኃ የክልላችን ሕዝብ የዘወትር ጥያቄዎች በመኾናቸው ምላሽ ለመሥጠት ሳንታክት እንሠራለን” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) የምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ እና ተጨማሪ ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ከተለያዩ አካባቢዎች ሕዝብን የወከሉ የምክር ቤት አባላት የመንገድ እና የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት መጓደልን የተመለከቱ ጥያቄዎችን በጉባዔው ላይ አንስተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩም የቀረቡት ጥያቄዎች አግባብነት ያላቸው ስለመኾኑ ገልጸዋል። የመጠጥ ውኃ ተደራሽነትን ለመቅረፍ በርካታ ትላልቅ የውኃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply