
የታንዛኒያዋ የዛንዚባር ደሴት ከሳምንት በፊት በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል በተካሄደው ንግግር ምክንያት ትኩረትን ስባ ነበር። በደሴቷ ላይ በአጼ ኃይለ ሥላሴ ስም ትምህርት ቤት ከመኖሩ በተጨማሪ፣ ነዋሪዎቿ ስለኢትጵያ ያውቃሉ። በእድሜ ጠና ያሉ አዘውንትም ለቢቢሲ ዘጋቢን “አቢሲኒያ እንዴት ናት?” በማለት ስለሰሜኑ ጦርነት ጠቅሰው “ጊዜ ይቀየራል፤ አቢሲኒያ ታላቅ ናት” ሲሉ ምልከታቸውን ገልጸዋል። ይህ የጉዞ ማስታወሻ ይህንን እና ሌሎች ጉዳዮችንም ዳሷል።
Source: Link to the Post