ባሕር ዳር: የካቲት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ዘርፍ ማኅበራት ምክርቤት “ኮርድ ኤይድ -ኢትዮጵያ” ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር የወጣቱን የሥራ እድል ፈጠራ አስመልክቶ በባሕር ዳር ከተማ ወይይት አካሂዷል። አምራች ኢንተርፕራይዞች፣ የሚመለከታቸው የመንግሥት ባለድርሻ አካላት በመድረኩ ተገኝተዋል። በወይይቱም በክልሉ የሥራ እድል ፈጠራ በኩል ምን እየተሠራ ነው? ምንስ ለመሥራት ታቅዷል? እያጋጠሙ ያሉና በቀጣይም ሊስተካከሉ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ […]
Source: Link to the Post