መንግሥት ለትግራይ ክልል ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ ርዳታ መላክ እንደ ጀመረ ተገለጸ

https://gdb.voanews.com/01000000-0a00-0242-c0e6-08dbc11783c1_tv_w800_h450.jpg

የፌዴራሉ መንግሥት፣ በዚኽ ሳምንት፣ ከ126 ሺሕ ኩንታል በላይ የምግብ ርዳታ ወደ ትግራይ ክልል እንደላከ፣ የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ርዳታው፣ ለ745ሺሕ ተፈናቃዮች እንደሚውል ተጠቁሟል፡፡

የኮሚሽኑ የቅድመ አደጋ ማስጠንቀቂያ ዲሬክተር አቶ ገብረ እግዚአብሔር አረጋዊ፣ በክልሉ 23 ወረዳዎች እንደተከሠተ በገለጹት ድርቅ፣ የርዳታ ፈላጊው ቁጥር እንደሚጨምር አመልክተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply