“መንግሥት ለየትኛውም የሰላም አማራጭ በሩ ክፍት ነው፣ ችግሮችን በውይይት ለመፍታትም ዝግጁ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ምሁራን፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት “ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የኅብረተሰቡ ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት ተደርጓል። ውይይቱን የመሩት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኅላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) “በክልላችን የተፈጠረው የጸጥታ ችግር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply