መንግሥት ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ እንዲደራደር ዶ/ር ደብረፅዮን ጠየቁ

https://gdb.voanews.com/E68F0168-25C6-4F8D-B391-CBD9E118B95C_cx0_cy6_cw0_w800_h450.jpg

“የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ያለው አማራጭ በትግራይ ክልል “ቀረበለት” ያሉትን ቅድመ ሁኔታ “ተቀብሎ መደራደር ካልሆነ ግን መደምሰስ ነው” ሲሉ በትግራይ የክልሉ ፕሬዚዳንት፤ በፌዴራሉ መንግሥት ደግሞ በአሸባሪነት የሚወነጀሉት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ።

ከትግራይ ቴሌቭዥን ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ የተከታተለው የመቀሌው ዘጋቢያችን ሙልጌታ አጽብሃ ተከታዩን አጠናቅሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply