“መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ በትኩረት ይሠራል” የፕላን እና ልማት ሚኒስትር

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥ እና የዋጋ ንረትን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ ልዩ ትኩረት መሥጠቱን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ገልጸዋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply