መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት ያቁም” ሲል እናት ፓርቲ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሀገር ባለውለታ ሆና ሳለ “ከቅርብ ዓመታት ወዲህ…

መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት ያቁም” ሲል እናት ፓርቲ ጠየቀ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሀገር ባለውለታ ሆና ሳለ “ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ክብረ በዓላቷ የቤተክርስቲያኒቷን ዶግማ እና ቀኖናና ሥርዓትን ጠብቀው እንዳይከወኑ የሚያደርጉ መንግሥታዊ ጫናዎች ተበራክተዋል” ሲል ወቅሷል።

ጥር 07 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook  https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Telegram (https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply