You are currently viewing መንግሥት በሕዝብ ሰቆቃ እየተሳለቀ ነው  በኢትዮጵያ እርዳታ አጥተው ለረሃብ የተጋለጡ ዜጎች የሉም' ሲሉ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ አይድሩስ ሀሰን ተናግ…

መንግሥት በሕዝብ ሰቆቃ እየተሳለቀ ነው በኢትዮጵያ እርዳታ አጥተው ለረሃብ የተጋለጡ ዜጎች የሉም' ሲሉ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ አይድሩስ ሀሰን ተናግ…

መንግሥት በሕዝብ ሰቆቃ እየተሳለቀ ነው በኢትዮጵያ እርዳታ አጥተው ለረሃብ የተጋለጡ ዜጎች የሉም’ ሲሉ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ አይድሩስ ሀሰን ተናግረዋል ። ኮሚሽነሩ እዚህ ቦታ ሩዝ አንሷል፤ ሌላው ጋር ደግሞ ዱቄት በቂ አይደለም፤ እየተባለ ሪፖርት በምንለዋወጥበት ሁኔታ ረሃብ አለ ብሎ ማንሳት የጁንታው አፈ-ቀላጤዎች የሚፈጥሩት ዜና መሆኑ መታወቅ አለበት ማለታቸውን የኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጀንሲ ዘገቧል። ህዝቡ በረሃብ እያለቀ የመንግስቱ ሹመኛ አክለውም በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም ስፍራ በትግራይም ሆነ በዐማራ በወለጋም ሆነ በአፋር አንድም የተራበ ዜጋ የለም ነው እያሉ ያሉት። አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ድምፅ

Source: Link to the Post

Leave a Reply