
በኦሮሚያ ክልል በተለይም በምዕራባዊው ክፍል የታጠቁ ኃይሎች ሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት ከጊዜ ወደ ጊዜ መጠኑ እየጨመረ የሚደርሰውም ጉዳት እየበረታ መጥቷል። ሰላማዊ ሰዎች የዚህ ግጭት ዋነኞቹ ሰለባዎች ሲሆኑ፣ ሞትና መፈናቀል በተደጋጋሚ የሚያጋጥም ክስተት ሆኗል። በሰሜን የአገሪቱ ክፍል ባለው ጦርነት ሳቢያ እምብዛም ትኩረትን ሳያገኝ ቆይቷል። ይህ የሆነው ለምን ይሆን? መንግሥትስ የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነት መጠበቅ ለምን ተሳነው?
Source: Link to the Post