
በትግራይ ክልል ረሃብ እንደሌለ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ተናገሩ። ረቡዕ ዕለት በትግራይ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት ያከናወናቸውን የተግባራት በተመለከተ ከጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጋር ለጋዜጠኞች በተሰጠ ማብራሪያ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ከአጋሮቹ ጋር በመተባበር የሰብዓዊ ድጋፍ እየሰጠ መሆኑን ገልጸዋል።
Source: Link to the Post