መንግሥት በትግራይ ክልል የተመሰረተውን ጊዚያዊ አስተዳደር ማጽደቁን አስታወቀ፡፡

በዚህም አቶ ጌታቸው ረዳ ጊዚያዊ አስተዳደሩን በርዕሰ መስተዳድርነት እንዲመሩ በጠ/ሚ አብይ ተሹመዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply