መንግሥት በትግራይ ክልል የተመሰረተውን ጊዚያዊ አስተዳደር ማጽደቁን አስታወቀ፡፡
በዚህም አቶ ጌታቸው ረዳ ጊዚያዊ አስተዳደሩን በርዕሰ መስተዳድርነት እንዲመሩ በጠ/ሚ አብይ አህመድ ተሹመዋል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ!
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን
Source: Link to the Post