መንግሥት በንፁሃን ላይ የሚደረግን ጥቃት እንዲያስቆም ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡

አዲስ አበባ: ሕዳር 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ በንፁሃን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት በተመለከተ እናት ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አንድነት ፓርቲ (ኢ.ሕ.አ.ፓ) እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መ.ኢ.አ.ድ) የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው ላለፉት አራት ዓመታት በወለጋ በአማራዎች ላይ እየተፈፀመ ያለው ጥቃት መቆም እንዳለበት አስገንዝበዋል። በባለፈው አራት ዓመታት የጥቃቱ ሰለባዎች በዋናነት አማራዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply