መንግሥት በአፋጣኝ የመከላካያ ሠራዊት ወደ ከተማዋ በመላክ ህይወታቸውን እንዲታደግ በምሥራቅ ወለጋ ጊዳ ያና ወረዳ በችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ ያና ወረዳ አንገር ጉትን ከተማ ከንጋቱ 11፡30 ስዓት ጀምሮ በንጹሃን ዜጎች ላይ ተኩስ ተከፍቷል፡፡ አሚኮ በስልክ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጭዎች “መንግሥት በአፋጣኝ የመከላካያ ሠራዊት ወደ ከተማዋ በመላክ ህይወታቸውን እንዲታደግ ተማጽነዋል፡፡ ትናንት ምሽት 11 ሰዓት አካባቢ ጀምሮ ከወደ ነቀምት በሰባት ከባድ ተሸከርካሪዎች የታጠቁ ኃይሎች ወደ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply