መንግሥት በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ የድሮን ጥቃት ማደረጉ ተገለጸ

የአየር ጥቃቱ በሲቪል ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱም ተነግሯል ዕረቡ ሚያዚያ 19 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የፌደራሉ መንግሥት በስፋት በኦሮሚያ ክልል በሚንቀሳቀሰው የኦነግ ሸኔ ታጣቂ ኃይል ላይ በሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የታገዘ ጥቃት እየፈጸመ እንደሚገኝ የአካባቢው ባለሥልጣን እና የታጣቂ ቡድኑ…

The post መንግሥት በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ የድሮን ጥቃት ማደረጉ ተገለጸ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply