You are currently viewing መንግሥት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የክልሉ ጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት “ተመጣጣኝ ያልሆነ የኃይል ርምጃ” ለጠፋው የሰዎች ሕይወት ተጠያቂነትን እንዲያረጋግጥና ለተጎጂዎች ተመጣጣኝ ካሳ እንዲከፍል…

መንግሥት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የክልሉ ጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት “ተመጣጣኝ ያልሆነ የኃይል ርምጃ” ለጠፋው የሰዎች ሕይወት ተጠያቂነትን እንዲያረጋግጥና ለተጎጂዎች ተመጣጣኝ ካሳ እንዲከፍል…

መንግሥት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የክልሉ ጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት “ተመጣጣኝ ያልሆነ የኃይል ርምጃ” ለጠፋው የሰዎች ሕይወት ተጠያቂነትን እንዲያረጋግጥና ለተጎጂዎች ተመጣጣኝ ካሳ እንዲከፍል ኢሰመኮ ጠይቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 10 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ኢሰመኮ የካቲት 10/2015 ባወጣው መግለጫ መንግሥት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የክልሉ ጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት “ተመጣጣኝ ያልሆነ የኃይል ርምጃ” ለጠፋው የሰዎች ሕይወት ተጠያቂነትን እንዲያረጋግጥ ጥሪ አድርጓል። በተጨማሪም ለተጎጂዎች ተመጣጣኝ ካሳ እንዲከፍል ጠይቋል። ኮሚሽኑ የጸጥታ ኃይሎች አንገብጋቢ የመጠጥ ውሃ እጥረት ችግራቸውን ለማሰማት አደባባይ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተኮሱት ጥይት ሦስት ሰዎች ጭንቅላታቸውንና ደረታቸውን ተመተው ሕይወታቸው ማለፉንና 30 ሰዎች የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ገልጧል። ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ የጸጥታ ኃይሎቹ ድርጊት ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ ገልጸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply