You are currently viewing መንግሥት ቦታውን አይለቅም! ስምምነቱ ኹሉ ጊዜ መግዣ ነው። ይበልጥ ጥርስ እንደነከሰብን እርግጠኛ ነኝ።  ኹኔታዎችን እያመቻቸ ወደ ሌላ ዓይነት ጥቃት ይመለሳል። እፈታለሁ ባለ  በ፳፬ ሠዓታት…

መንግሥት ቦታውን አይለቅም! ስምምነቱ ኹሉ ጊዜ መግዣ ነው። ይበልጥ ጥርስ እንደነከሰብን እርግጠኛ ነኝ። ኹኔታዎችን እያመቻቸ ወደ ሌላ ዓይነት ጥቃት ይመለሳል። እፈታለሁ ባለ በ፳፬ ሠዓታት…

መንግሥት ቦታውን አይለቅም! ስምምነቱ ኹሉ ጊዜ መግዣ ነው። ይበልጥ ጥርስ እንደነከሰብን እርግጠኛ ነኝ። ኹኔታዎችን እያመቻቸ ወደ ሌላ ዓይነት ጥቃት ይመለሳል። እፈታለሁ ባለ በ፳፬ ሠዓታት ውስጥ መጠነ ሰፊ እስራት የቀጠለበት ምክንያት ሌላ ሊኾን አይችልም። አሳሪዎቹ እና አሳሳሪዎቹ ባሉበት ነው ውይይት የተደረገው። አስቸዃይ መፍትሔ ይፈልጋል። #ምሕረተ_አብ እና ባልንጀሮቹን በማሰር ማሸማቀቅ አይቻልም። ያደፈጡ ባሉበት እርሱ ግን ፊት ለፊት ሲጋፈጥ ሲጋደል ስላየኹት ደስ ተሰኝቼብታለሁ። ደስታዬን ፍቱ!!! © ዲ/ን አባይነህ ካሴ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply