“መንግሥት አማራ ነን እንጅ አማራ እንሁን አላልንም እያልን በተደጋጋሚ ለምንጠይቀው የማንነት ጥያቄ ሕጋዊ እውቅና ሊሰጠን ይገባል” የማይጠብሪ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች

ደባርቅ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የማይጠብሪ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች “ለማንነቴ እሮጣለሁ” በሚል የሩጫ ውድድር አካሂደዋል። ነዋሪዎቹ ባካሄዱት የማንነት የሩጫ ውድድር “ደንበራችን ተከዜ ነው፤ አማራ ነን እንጅ አማራ እንሁን አላልንም” ሥለኾነም መንግሥት ለምንጠይቀው የአማራነት ማንነት ጥያቄ ሕጋዊ እውቅና ሊሰጠን ይገባል ብለዋል። የትግራይ ሕዝብ ወንድማችን ነው ያሉት ነዋሪዎቹ በሰላም አብሮ መኖር ለሚፈልግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply