“መንግሥት አስቸኳይ ድጋፍ ለሚስያስፈልጋቸው ወገኖች የቅድሚያ ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ ነው” የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን

በአማራ ክልል በተከሰተው ድርቅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወገኖች ለችግር መጋለጣቸውን በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በተለይም በተከዜ ተፋሰስ የሚገኙ ወገኖች ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን በተደጋጋሚ ተነስቷል፡፡ በክልሉ የተከሰተው ድርቅ ባስከተለው ረሃብ ወገኖች መሞታቸውን በጥናት ስለመረጋገጡም አሚኮ ዲጅታል ሚዲያ ለተከታዮቹ አድርሷል። በክልሉ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችም አስቸኳይ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ተደጋጋሚ ጥሪ ሲያቀርቡ ቆይተዋል፡፡ የአማራ ክልል መንግሥትም በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ሕይዎት ለመታደግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply