
የእርዳታ ምግብ እና ነዳጅ የጫኑ ተሸከርካሪዎች ከሰመራ ወደ ትግራይ ክልል መዲና መቀለ እየተጓዙ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባወጣው መግለጫ ሐሙስ መጋቢት 08/2014 ዓ.ም. የእርዳታ ምግብ የጫኑ 20 እንዲሁም ነዳጅ የጫኑ ሦስት ተሸከርካሪዎች ከአፋር ሰመራ ወደ መቀለ እየተጓዙ ነው ብሏል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post