
ለአስራ ሰባት ወራት ያህል የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በቅርቡ መቋጫ የሚያገኝ አይመስልም። ነገር ግን የፌደራል መንግሥቱ እና ህወሓት የሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ ሲባል ግጭት ለማቆም መስማማታቸው በቀጣይ ለሚኖር የሰላም ጥረት በር ከፋች ነው የሚሉ ወገኖች አሉ። ለመሆኑ ለሚኖሩ የሰላም ጥረቶች እንቅፋት የሚሆኑ ምከንያቶች የትኞቹ ናቸው?
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post