“መንግሥት ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚነሱ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ይሠራል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገር ጋር በጋራ የምትሠራ ሀገር መኾኗን እና የሚነሱ ችግሮችንም በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሥትሠራ መቆየቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የፌዴራል መንግሥት ከሕወሐት ጋር ጦርነት ላይ በነበረበት ወቅት “አወዛጋቢ” የተባሉ የሁለቱ ሀገራት የድንበር አካባቢ ሱዳን ይዛ እንደነበር አንስተዋል፡፡ አሁን ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት የሱዳንን ግጭት እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply