
የገዢው ብልጽግና ፓርቲ አባል፣ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ በተለያዩ መድረኮችና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰማቸውን በግለጽ በመናገር ይታወቃሉ። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በኦሮሚያ ምክር ቤት እንዲሁም በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በወቅታዊ ሁኔታዎች፣ በሙስና እና ስላለባቸው ስጋት በይፋ እየተናገሩ ነው። አቶ ታዬ በእነዚህ ጉዳዮች ዙሪያ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
Source: Link to the Post