መንግሥት የሀገሪቷ ወቅታዊ ፈተናዎች የኾኑትን ሥራ አጥነት እና የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ።

ደሴ: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ፣ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በአምስቱም ክፍለ ከተሞች ከሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ተወያይቷል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ አዝመራ ማስረሻ ለውይይቱ መነሻ የሚኾን ጽሑፍ አቅርበዋል። በየደረጃው በተደረጉ የሕዝብ ውይይቶች ሕዝቡ ለሰላሙ ቅድሚያ የሚሰጥ፣ ልማት ፈላጊ እና የመልካም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply