“መንግሥት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ጀምሮ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንደሚያከናውን የወልድያ የመንገድ ፕሮጀክት ማሳያ ነው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወልዲያ ከተማ ተገኝተው በከተማ አሥተዳደሩ በጀት የሚሠራውን የ30 ሜትር ስፋት ያለውን የቀለበት መንገድ ሥራ ተመልክተዋል። የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) የ30 የመንገድ መሠረተ ልማቱ ከተማዋን ሙሉ በቀለበት የሚያስተሳስር፤ የከተማዋን አማራጭ መንገዶች የሚያሰፋና የከተማዋን የወደፊት ራዕይ ታሣቢ በማድረግ የተሠራ ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply