“መንግሥት የክልሉን ሰላም ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ወሳኝ ደረጃ ላይ ይገኛል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ፍኖተ ሰላም፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የገቡ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባለት የተሀድሶ ሥልጠና ሲከታተሉ ቆይተው ተመርቀዋል። ቀደም ሲል ተበትነው የነበሩ የቀድም የአማራ ልዩ ኃይል አባለት ናቸው የተሀድሶ ሥልጠና ወስደው የተመረቁት። የክልሉን ሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት ለመጠበቅ በቁርጠኝነት እንደሚሠሩም ተመራቂወች ተናግረዋል። ክልሉ ከገባበት የፀጥታ ችግር እንዲወጣም ከክልል የፀጥታ መዋቅር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply