መንግሥት ያቀረበው የሰላም ጥሪ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚያስችል እንደኾነ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ጎንደር: ታኅሳስ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀረበው የሰላም ጥሪ ተቀራርቦ በመነጋገር በሰላማዊ መንገድ ችግሮችን ለመፍታት ያስችላልም ብለዋል አስተያየታቸውን ለአሚኮ ያጋሩ የከተማዋ ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ የሚነሱ ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመመለስ እና ችግሮችን በወቅቱ ለመፍታት መንግሥት እና ሕዝብ በሆደ ሰፊነት መሥራት ይገባቸዋልም ብለዋል። ለዚህም የሃይማኖት አባቶች፣ የሲቪክ ማኅበራት፣ የሀገር ሽማግሌዎችን ጨምሮ ማኅበረሰቡን በስፋት ያካተቱ ውይይቶችን ማካሄድ ይጠበቃል ብለዋል። ተቀራርቦ መነጋገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply