መንግስታዊነት ሆይ ወዴት አለሽ? christian tadele – member of parliament

መንግስታዊነት ሆይ ወዴት አለሽ? ***** ሕወኃት አሸባሪ ድርጅት ተብሎ የተፈረጀው በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ነው። የሰላም ስምምነት ፊርማ እንደተጠበቀ ሆኖ በሕግ ሕወኃት አሁንም ድረስ አሸባሪነቱ ያልተሰረዘለት ቡድን ነው። አስፈፃሚው አካል በማናለብኝነት የሚሰራውን ሕጎችን የመጣስ በጎ ያልሆነ ልምምድ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመቆጣጠር ሕዝባዊ ኃላፊነት አለበት። ለስነስርዓታዊ ጉዳዮችም ከሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በላይ ማን ሊጨነቅ ይችላል? እነዚህ መንግስታዊ ባሕሪያት ሁሉ ግን በብልጽግና መሩ የኢትዮጵያ መንግስት ዘንድ ከመጤፍ የሚቆጠሩ ሆነዋል። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባዔ የተከበሩ ታገሰ ጫፎ የመቀሌ ጉብኝት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply