መንግስታዊ አፈናው እንደቀጠለ ነው፤ የአማራ ወጣቶች ማህበር በወልድያ ሁለት አመራሮች ታስረዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ…

መንግስታዊ አፈናው እንደቀጠለ ነው፤ የአማራ ወጣቶች ማህበር በወልድያ ሁለት አመራሮች ታስረዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር በወልድያ ሁለት አመራሮች ግንቦት 11/2014 ከንጋት ጀምሮ በግፍ ታስረዋል። የማህበሩ ሊቀመንበርና የስራ አስፈፃሚ አካል የሆኑትን ኢንጅነር በላይና ይትባረክ አባይን አፍኖ ወስዷል ብሏል። የተፋለሙልህ፣ የታገሉልህ የወልዲያ የሰሜን ወሎና መላው አማራ ልጆችህን ላለማስበላት እንድትንቀሳቀስ ጥሪ እያቀረብን በቀጣይ ዝርዝር ሁኔታውን እንደምናሳውቅ ለመግለፅ እንወዳለን ብሏል ማህበሩ። አግይቶ የወጣው መረጃ እንዳመለከተው የወልድያ እና የአካባቢው ህዝብ ወጣቶቹ እንዲፈቱ እየጠየቀ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply