መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ሸኘ የሚለው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ

መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ሸኘ የሚለው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዴሪ መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ወደ ሀገሩ ሸኘ የሚለው የሀሰት መረጃ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡

መረጃው ከእውነት የራቀ መሆኑን ገልፆ፣ የሀሰት ፕሮፓጋንዳው በህወሓት ጁንታ የተቀነባበረ መሆኑን አስረድቷል

The post መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ሸኘ የሚለው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply