መንግስት ኢሉ ባቦርን ረስቷታል ሲል የዞኑ ባልህና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ወቀሰ፡፡የኢሉባቡር ዞን የባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት መንግስት በዞኑ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችች እያለማ አይደለም…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/LiZR5Zm_5-ZTAN-gYiNglDyBhu5lcllUAf4_EKkfNgxTlUkku7i388uUh1qnuKKsfm18Q5o6MeWS_H0uPQTrVhfnac5IlipzrshCBBVesgAiNz8GN8W3KvzKptN_R91_6HFcGj6_41oD9y8k-2aprT3ODVBUgsrvZeUIgQyEtQn3qPOQwBVE8tfLRGLgmhEz3D_Q7nfQrhoVa0mbPC8Q0yda_MZHy740XVbidWnftyTiTuq5ySHmGzfHHM3OPmvgIesO98P-Lxh6mfaWy2jnd23gLQzVYXUYvJAR2sWRIBzjW57nwEFzo0x_insZlbOjdjL27YV0NjrBRZJMiE4Olg.jpg

መንግስት ኢሉ ባቦርን ረስቷታል ሲል የዞኑ ባልህና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ወቀሰ፡፡

የኢሉባቡር ዞን የባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት መንግስት በዞኑ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችች እያለማ አይደለም ብሏል፡፡

የጽህፈት ቤቱ ባለሙያና ተመራማሪ አቶ ወንድሙ በላይ በሀገራችን የመጀመሪያዋ ሻይ ቅጠል አምራችና ለመላው ኢትዮጵያ ሻይ ቅጠልን ያስተዋወቀችዉ ኢሉ ቦር ተርስታለች ነዉ ያሉት፡፡

በሰፊ ቡና ልማቷ የምትታወቅ ፤ ኢሉባቦር(መቱ) እንደ ታሪኳና ያላት የተፈጥሮ ሀብት መጠቀም አልቻልንም ሲሉ ለጣቢያችን ተናግረዋል፡፡

ከሁለት ዓመት ወዲህ ቦታውን የማስተዋወቅ ስራ ብንሰራም እንግዶች ሲመጡበት የሚያርፉበት ሎጆች፣የተስተካከለ መንገድ፣ኔትወርክ ፣ኤለክትሪክ መሰረተልማት ባለመደረጉ እጁጉን ተጎድተናል ብለዋል።

አስደማሚው ሶር ፏፏቴ መገኛ ፤ የባሮ ወንዝ መነሻና መፍለቂያ ፤ የኢሉባቡር የተፈጥሮ ሀብት ብንጠቀምበት ከሀገራችን አልፎ ለአፍሪካ የምንተርፍ ነበርን ሲሉ አቶ ወንድሙ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል።

በልዉል ወልዴ

ታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Telegram (https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply