You are currently viewing መንግስት ከህገ ወጡ ቡድን ጋር ባለመተባበራቸው በግፍ ያሰራቸውን አካላት በአስቸኳይ እንዲፈታ እየተጠየቀ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ/ም          አ…

መንግስት ከህገ ወጡ ቡድን ጋር ባለመተባበራቸው በግፍ ያሰራቸውን አካላት በአስቸኳይ እንዲፈታ እየተጠየቀ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ/ም አ…

መንግስት ከህገ ወጡ ቡድን ጋር ባለመተባበራቸው በግፍ ያሰራቸውን አካላት በአስቸኳይ እንዲፈታ እየተጠየቀ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ መንግስት ከህገ ወጡ ቡድን ጋር ባለመተባበራቸው እና በመቃወማቸው፣ቤተ ክርስቲያንን ከህገ ወጦች ጠብቁ በማለታቸው እንደ ወንጀል ቆጥሮ በግፍ ያሰራቸውን የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች፣ መምህራን እና ምዕመናን በአስቸኳይ እንዲፈታ በተለያዩ ወገኖች እየተጠየቀ ይገኛል። የቤተ ክርስቲያን አባቶች በየካቲት 4/2015 መግለጫቸው ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር አድርገነዋል ባሉት ውይይት እና ስምምነት መሰረት የታሰሩት ይፈታሉ ተብሎ ሲጠበቅ በተቃራኒው በርካታ የተዋህዶ ልጆች እና ቤተ ክርስቲያንን የደገፉ የሌላ እምነት ተከታዮችን እያሳደደ ሲያስር ለማስተዋል ተችሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply