መንግስት የሰብዓዊ ቀውሱን ለማስቆም እና ሀገርን ለማዳን ወሳኝ ወደ ሆነው ወደየማይፈለገው ነገር ግን አማራጭ ወደ የሌለው እርምጃ የግድ መግባት ሊኖርበት ይችላል።

===========ጉዳያችን ምጥን  ===========የሽብርተኛው የህወሓት ቡድን ሁለት ወሳኝ ዕድሎቹን አበላሽቷል።የመጀመርያው ወደመቀሌ ከከተተ በኃላ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት ውስጥ መሳተፍ ሲሆን ሁለተኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰኔ 21/2013 ዓም የትግራይ ሕዝብ የፅሞና ጊዜ እንዲያገኝ፣ገበሬው የእርሻ ሥራውን እንዲያከናውን መቀሌን ለቆ ከወጣ በኃላ ያለው ጊዜ ነው።የመጀመርያውን በኢትዮጵያ መከላከያ ላይ ጥቅምት 24/2013 ዓም ጥቃት በመፈፀም ሲያበላሸው፣ሁለተኛው ደግሞ ትግራይን ይዞ ሕዝቡ እድንያገግም ከመስራት ይልቅ ወደ አማራ እና አፋር በመውረር ያጠፋው ዕድሉ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት የህወሓትን ወረራ በሙሉ አውዳሚ

Source: Link to the Post

Leave a Reply