መንግስት የሲሚንቶ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ”ሰንዴይ ማርኬት“ ሊጀመር መሆኑን አስታወቀ

ዕረቡ ሚያዝያ 5 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ጣራ የነካው የሲሚንቶ ዋጋ ለማረጋጋት መንግስት የቅዳሜና እሁድ ገበያ (”ሰንዴይ ማርኬት“) ሊጀመር መሆኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሀመድ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፤ ከቅርብ ጊዜ…

The post መንግስት የሲሚንቶ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ”ሰንዴይ ማርኬት“ ሊጀመር መሆኑን አስታወቀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply